ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማ

Tederash SACCOS (LTD)

1. መደበኛ ቁጠባ/Regular Saving፦ በየወሩ ያለማቆራረጥ ቁጠባ
2. የፊቃደኝነት ቁጠባ/Voluntary Saving፦
3 የቤት ቁጠባ /House Saving
4 የመኪና ቁጠባ /Car Saving
5 የሴቶች ልዩ የቁጠባ/Women’s Special Saving
6 የትምህርት ቁጠባ/Education Saving
7 የወጣቶች/ተማሪዎች ቁጠባ/Youth / Student Saving
8 የንግድ/የቀን ግቢ ቁጠባ /Trade /Daily Income Saving
9 የድርጅት ቁጠባ /Institutional Saving:-
10 የጊዜ ገደብ ቁጠባ/Time limit Deposit:-
11 . ከወለድ ነጻ አገልግሎት፟/Interest Free Service

1 በአዲስ ንግድ ስራ ለሚሰማሩ እና ለነባር ንግድ ማስፋፊያ
2 ለቤት ግንባታ፤ ግዥና እድሳት
3 ለኮንዶሚኒየም ክፍያ
4 ለመኪና ግዥ
5 ለማህበራዊ ጉዳይ፡ ለሕክምና፤ለትምህርትና፤ ስልጠና፤ ለንብረት ግዥና ዕድሳት፤ ለቀለበትና ጋብቻ
6 የምርትና አገልግሎት
7 ለብድር መድህን ዋስትና የተለያዩ ኑሮን ለማሻሻል ለሚያስችሉ ጉዳዩች

1. ለ6 ወር በተከታታይ መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ/ች
2. የጠየቁትን የብድር መጠን 1/4 (25%) ያህል የቆጠበ/ች
3. የብድር ማመልካቻ በአካል ተገኝተው በተዘጋጀዉ ብድር ማመልከቻ ማመልከት
4. የመደበኛም ሆነ የፊቃደኝነት ቁጣባ መጠን ያህል 100% ያለምንም ዋስትና መበደር ይቻላል፡፡
5. ለብድሩ ገንዘብ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
6. ተበዳሪው ተመጣጣኝ ቋሚ ገቢ ምንጭ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ች
7. ያገባ/ች /ያለገባ/ች የምስክር ወረቀት ማቅረብ፤ ባለትዳር ከሆነ በአካል የሚገኙ
8. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ ከነዋሶቹ ማቅረብ እንዲሁም ባል/ሚስት በአካል በመገኘት መፈራረም አለባቸው፡፡
9. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (ያገባ/ች ከሆነ የባለቤትን ይጨምራል)
10. 1% የአገልግሎት እና 1% የብድር መድህን ዋስትና የሚከፍል

  • የብድር አመላለሰ በየወሩ ይሆናል፡፡
  • የብድር ወለድ በየወሩ የሚቀንስ ነው፡፡
  • የሴቶች ልዩ ቁጠባ ያላቸውና እየቆጠቡ ላሉ 25% የወለድ ቅናሽ አላቸው፡፡
  • ቡድን የተበደሩ በቡድን ተመላሽ ያደርጋሉ፡፡
  • ማንኛውም ተበዳሪ በየወሩ መክፈል የሚጠበቅበትን ክፍያ ሳይከፍል ከቀሩ 3% ከነቅጣቱ ይከፍላል፡፡
  • ብድር ወለድ ከ11% እስከ 13% ነው፡፡

1. ዕድሜ 18 እና ከዛ በላይ የሆነ
2. ዕድሜ ከ18 ዓመት በታች በልጆች ቁጠባ (ያለምንም ክፍያ)
3. የህብረት ስራ ማህበሩን አላማና ደንብ የተቀበለ ግዴታና ኃላፊነትን ለመወጣት ቁርጠኛ የሆነ
4. ገቢ ያለዉና ከወር ገቢዉ ላይ ለመቆጠብና እጣ/Share ለመግዛት ሃላፊነቱን የሚወጣ
5. የማይመለስ የመመዝገቢያ ክፍያ መክፈል የሚችል
6. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፤ ፓስፖርት፤ የመ/ቤት ወይም መንጃ ፊቃድ 1 ኮፒ
7. ሶስት ጉርድ ፎቶ ግራፍ

ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማኅበር በኢትዮጵያ የህብረት ሥራ ማደራጃ አዋጅ ቁጥር 147/91 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 985/2009 ሐምሌ 02/2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራዳ ክ/ከተማ በአቶ አለማየሁ ታመነ መስራችነት እና 24 መስራች አባላት ተመሰረተ. ተደራሽ በህግ ታውቆ በምዝገባ ቁጥር አራ/1/1/718/2010 ህዳር 14/2010 ዓ.ም ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጨ ያገኘ ሲሆን በመደጋገፍ ላይ የተመሰረተ ህብረት በመፍጠር ገንዘብን ፣ ዕውቀትን፤ ሀብትና ጉልበትን በማስተባበር በግል ሊወጣ የማይቻል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በተባበረ ክንድ መፍታት እና የማህበረሰብን አቅም ያገነዘበ የቁጠባ ባህል፤ ተመጣጣኝ ብድር ወለድ አገልግሎትና እጣ ግዥ ስርዓት ዘርግተው እየሰራ ያለ ኢኮኖሚ እድገት ተኮር ማህበረሰብ አቀፍ የፋይናንስ ተቋም ነው፡፡

Tederash SACCOS (LTD) is a saving and credit cooperative established on July 2, 2009 E.C in Addis Ababa Arada Sub city by Alemayehu Tamene, founder and 24 founding members (Male 15 and Female 9) of the Ethiopian Cooperative Proclamation No. 147/91 and Amendment Proclamation No. 985/2009. Tederash Received Legally Recognized Certificate by Registration No. A / 1/1/718/2010 on November 14, 2010 E.C and forming a cooperative to collectively overcome, withstand and solve economic and social problems which members cannot individually achieve. It mainly focuses on the economical growth of community-based financial institution by coordinating money, knowledge, resources, and labor and considering capacity of saving culture with a system of equitable loan interest rates

Vision / ራዕይ

በጋራ ሆነን እንደ አንድ ቤተሰብ በመስራት ማህበረሰብ አቀፍ ዘላቂነት ያለው የገንዘብ ተቋም
እና በማህበራዊና ኢኮኖሚ የዳበረ ህብረተስብ ፈጥሮ ማየት ነው!!!

Working together as a family, To see a community-based sustainable financial institution and a socially and economically developed society !!!

Mission / ተልዕኮ

ህብረተሰብን በማናቃቃትና በማስተባበር እውቀትንና ወቅቱ የሚፈልገውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በፍላጎት ላይ የተመሠረተ አባላትና ህብረት በመፍጠር አስተማማኝ የሆነ የፋይናስ/የገንዘብ አቅርቦትእንዲኖር ማድረግ::

Doing and coordinating the community, using the knowledge and technology to create a secure financial supply by creating voluntary-based members and cooperation for fruitful a common goal.

ዋና እሴቶች/ Core Values

1 ታማኝነት/ Integrity
2 እኩልነት/Equality
3 ፍትሃዊነት/Equity
4 ኃላፊነት /Responsibility
5 ተጠያቂነት/Accountability
6 ግልጸኝነት/Transparency
7 ሙያዊነትና ቁርጠኝነት /Professionalism and Commitment
8 አርአያነት ማሳያት/Exercing Exemplary
9 ለተገልጋይ/ደንበኛ ትኩረትና አክብዎት/Customer focus & Respect
10 ተሳታፍነት/Participatory
11 ቤተሰባዊነት እና ወንድማማችነት/አንድነት/ As a family & Solidarity
12 መደጋገፍ እና ሌሎች ማገዝ/Support each other’s and Caring for others

የብድር አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1. ለ6 ወር በተከታታይ መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ/ች
2. የጠየቁትን የብድር መጠን 1/4 (25%) ያህል የቆጠበ/ች
3. የብድር ማመልካቻ በአካል ተገኝተው በተዘጋጀዉ ብድር ማመልከቻ ማመልከት
4. የመደበኛም ሆነ የፊቃደኝነት ቁጣባ መጠን ያህል 100% ያለምንም ዋስትና መበደር ይቻላል፡፡
5. ለብድሩ ገንዘብ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
6. ተበዳሪው ተመጣጣኝ ቋሚ ገቢ ምንጭ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ች
7. ያገባ/ች /ያለገባ/ች የምስክር ወረቀት ማቅረብ፤ ባለትዳር ከሆነ በአካል የሚገኙ
8. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ ከነዋሶቹ ማቅረብ እንዲሁም ባል/ሚስት በአካል በመገኘት መፈራረም አለባቸው፡፡
9. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (ያገባ/ች ከሆነ የባለቤትን ይጨምራል)
10. 1% የአገልግሎት እና 1% የብድር መድህን ዋስትና የሚከፍል